ኢሴሃማ 1ኛ መደባኛ ስብሰባውን አካሄደ

Updated: May 1, 2020

የኢትዮጵያ ሴት ሃኪሞች ማህበር 2ኛ አመት 1ኛ አመታዊ ጠቅላላ ስብሰባ እሑድ ሰኔ 16 ቀን 2011ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡30 ላይ በሂልተን ሆቴል ‘Empower Women Raise the Nation’ በሚል መሪ ቃል ተካሄደ፡፡

ለጠቅላላ ጉባዔው ሃምሳ አራት (54) አባላት በመገኘታቸው ምልዐተ ጉባዔው መሟላቱ ከተረጋገጠ በኋላ የስብሰባው አስተዋዋቂ ዶ/ር ልዕልና ሺመልስ ስብሰባውን በይፋ ከፍተዋ